Get Mystery Box with random crypto!

በጥራቃውን መንግሥት እንዳይሻሻልና እንዳይድን አድርገው ወደባሰ ቁልቁለት እያወረዱት የሚገኙት ፥ መ | ዘሪሁን ገሠሠ

በጥራቃውን መንግሥት እንዳይሻሻልና እንዳይድን አድርገው ወደባሰ ቁልቁለት እያወረዱት የሚገኙት ፥ መንግስታዊ ውሸቱን ከስር ከስሩ በጅምላ እየተረከቡ ለሰፊው ህዝብ የሚቸረችሩት ቸርቻሪዎቹ ናቸው!

አዎ! ህመምን ሳይባባስ ፊት ለፊት ተናግሮ መታከም እየተቻለ ህመምተኛው "ደህና ነኝ!" ሲል ከስር ከስር እየተከተሉ "ደህና ነው ፥ ከበፊቱም በጣም ተሻሽሏል ፥ አያሰጋውም!" በማለት ፥ የመዳን ተስፋውን አሟጠው ወደመቃብር የሚገፉት ውታፍ ነቃዮቹ ናቸው!