Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ህዝብ ' ለእናንተ እብሪትና የስልጣን ጥም ወደ እሳት አልማገድም!' ማለት እስካልጀመረ ድ | ዘሪሁን ገሠሠ

የትግራይ ህዝብ " ለእናንተ እብሪትና የስልጣን ጥም ወደ እሳት አልማገድም!" ማለት እስካልጀመረ ድረስ ነፍሰበላው ትህነግ ፍፁም አርፎ አይቀመጥም!

ለዚህ ማሳያው በሰሜን ወሎ ለወረራ አሰልፎ ያስጨፈጨፋቸውን  የትግራይ ወጣቶች አስከሬን ለመቅበር እንኳ አልችል ብሎ  በየጫካው ከምሯቸው ፈርጥጦ ፥ አርሷደሩ ወደማሳው መሄጃ አጥቶ አቅሙ በቻለው ለመቅበር እየታገለ ባለበት ሁኔታ  ተጨማሪ የሚጨፈጨፍ የትግራይ ወጣቶችን ወደተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች (ጀመዶ) ማስጠጋት ጀምሯል!

ለማሳያ በቪዲዮው የቀረበው ፥ ቡድኑ ከመፈርጠጡ በፊት በነበሩ ውጊያዎች በየጥሻው ከምሮት የሄደው  ለቀባሪ ያስቸገረው የትህነግ ወራሪ ሀይሎች አስከሬን ነው!