Get Mystery Box with random crypto!

ለአብይ አህመድና ለሽመልስ አብዲሳ  የምስጋናና የውዳሴ ስነ-ስርአት አዘጋጅተው ፦ > የሚሉ ነ | ዘሪሁን ገሠሠ

ለአብይ አህመድና ለሽመልስ አብዲሳ  የምስጋናና የውዳሴ ስነ-ስርአት አዘጋጅተው ፦

<< እናንት ወንድሞቻችን ሆይ! እንቅፋት እንዳይመታን የምትጠብቁን ፥ በፍርሀታችን የማታስጠቁን ፥ እስከአፍንጫችን የምታስታጥቁን ፥ በመላው ኦሮሚያ እየተስፋፋን ነውና ጭፍጨፋችንን አጠናክረን እንድንቀጥል ፥ የእናንተ መኖር ዋስትናችን ነው፡፡  ትእዛዛዝና አላማችንን  በሚገባ ለመፈፀም ፥  የጎደለን ድሮንና ታንክ ነውና እሱንም እንደምታሟሉልን ተስፋ እናደርጋለን! እናንተ የእኛ እኛም የእናንተ ነንና! በዋና ማዘዣ ጣቢያችን  ፣ በአራት ኪሎ  ቤተ-መንግስት ረዥም እድሜ ሰጥቷችሁ እስከዘላለሙ ኑሩልን! ገለቶማ >>

የሚሉ ነውኮ የሚመስሉት!