Get Mystery Box with random crypto!

እንዲህ አይነቱን ለአንድነትህ የቆመ ጀግና ምልክትህ አድርገው! > // ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ// | ዘሪሁን ገሠሠ

እንዲህ አይነቱን ለአንድነትህ የቆመ ጀግና ምልክትህ አድርገው!

<< ስልጣን ይዘው ፤ አማራን መርተው ፣ ከከፍታ ማድረስ ሲገባቸው ሲሽሎኮለኩ ኑረው ፥ አሁን አማራን ለመከፋፈል ጎጃም ፣ ጎንደር ፣ ወሎ ፣ ሸዋ የሚልን ፖለቲከኛ ውሸታም በሉት ፣ እሱን አንቀበልም! >>

// ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ//