Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤዛ እንደ መጀመሪያሽ ጥሩ ነው በርቺ ስህተት 1) አንዳንድ ቦታ ምጣኔ ይጎድለዋል 2) አ | የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል

ሰላም ቤዛ እንደ መጀመሪያሽ ጥሩ ነው በርቺ
ስህተት
1) አንዳንድ ቦታ ምጣኔ ይጎድለዋል
2) አብዛኛው ቤት መምቻ ፊደል ሳድስ ሆነ
3) የተለመደ ቃል አታብዢ
4) ሀሳብ እና ቃላት አትደጋግሚ

ሙሉ ውጤት ሐምሌ 13
የዳኛ ውጤት 42/50
የlike ?