Get Mystery Box with random crypto!

ጋርባስ ሪልእስቴት በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያን ዲያስፖራዎች በሙሉ በሀገ | Zehabesha

ጋርባስ ሪልእስቴት


በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያን ዲያስፖራዎች በሙሉ

በሀገር ውስጥ በውቧና ተፈጥሮ ባደላት ባህር ዳር ከተማ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትዎንና ምኞትዎን ለማሳካት እያሰቡና እያለሙ ከሆነ ለስኬትዎ የሚተጋውና ጋርባስ ሪል እስቴት የምስራች አለው።

ውብና ያማሩ የቤት ዲዛይኖችን አስቀይሶ በተሻለ ጥራትና ብቃት በፍጥነት በፍጥነት ገንብቶ በውቧ ባሕር ዳር የቤት ባለቤት ሊያደርገዎ ሁሉንም ነገሮች ጨርሶ እርስዎን ይጠብቃል።

ፈጥነው ደረጃቸውን የጠበቁ እጅግ ዘመናዊ ቪላዎችና አፖርትመንቶች ባለቤት ይሁኑ እያልን ምዝገባ በጠየቃችሁን መስረት በዌቭ ሳይታችን ላይ በቀላሉ ገብታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ ስናበስራችሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።


ዓላማችን ባህር ዳርን እንደ ተፈጥሮዋ ውብ ማድረግ ነው !!!

ድርጅቱ
https://garbasrealestate.com
https://garbasrealestate.com/buyers-registration/

ለተመዝጋቢዎች