Get Mystery Box with random crypto!

የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ @HassanSMohamud የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ። | Zehabesha

የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ @HassanSMohamud የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ። በስልጣን ላይ ያሉትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን @M_Farmaajo ከሶስት ዙር ድምጽ አሰጣጥ በኋላ አሸንፈው ነው ፕሬዚዳንት የሆኑት።