አትዮጵያ ሆቴል ቁጥር 2
በግሎባል ሆቴል ተከፈተ
በበላይነህ ክንዴ ኮርፖሬት ስር የሚተዳደረው ኢትዮጵያ ሆቴል የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት ግሎባል ሆቴልን የተከራዬ ሲሆን የፊታችን ግንቦት 6 ና7 / 9/14 ዓ.ም በይፋ ስራ ይጀምራል ፡፡
በአትዩጵያ ሆቴል የለምዷቸውን ጣፋጭ ምግቦች ከተሟላ መስተንግዶ ጋር
ምቹ የመኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ
ከ20 እስከ 2000 ሰው መያዝ የሚችሉ አዳራሽዎች ለየትኛውም ፕሮግራም ዝግጁ ናቸው
ኢትዮጵያ ሆቴል