Get Mystery Box with random crypto!

ነዋሪነታችሁ በአሜሪካ ነው? ምናልባትም ሌላ አገር ያላችሁም ጥንቃቄ አድርጉ። በአሜሪካ በሽታ ያመጣ | Zehabesha

ነዋሪነታችሁ በአሜሪካ ነው? ምናልባትም ሌላ አገር ያላችሁም ጥንቃቄ አድርጉ። በአሜሪካ በሽታ ያመጣሉ የተባሉ በኤፍዲኤ የታገዱ የቡና ዓይነቶች ይፋ ሆነዋል። ዝርዝሩን በዕለቱ ዜና ይመልከቱ።