Get Mystery Box with random crypto!

መቁረጥ አለብህ! ወደኋላ ተመልሰህ አጀማመርህን ማስተካከል አትችልም፤ አሁን ካለህበት ጀምረህ ግን | ዝገን እናዝግ😂🇪🇹

መቁረጥ አለብህ!

ወደኋላ ተመልሰህ አጀማመርህን ማስተካከል አትችልም፤ አሁን ካለህበት ጀምረህ ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ አንተ ከቆረጥክ ወሳኙ ከአሁን በኋላ ያለው ነው!

መልካም አዳር

Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege