የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.90K
የሰርጥ መግለጫ
»የተመረጡ እና የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችን ና ቁምነገር ያገኛሉ።
° ° [ ዝገን እናዝግ የአራዳዎች መዝናኛ ] ° °
Discuss Group @enadereke
Tiktok follow tiktok.com/@surasmd9258033290999
° ° Creator https://t.me/smd195 ° °
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-09-01 22:42:10
ማንችስተር ተሸንፎማ እኔ እራት አልበላም ስል...
Mother ምን አለ ሁሌም በተሸነፈ...
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
103 views@Sura SMD SHOW, 19:42
2022-08-31 22:35:47
ጉራጌው ቸርች ሔዶ
ፓስተሩ የቤትህ መብራት ሲበራ ይታየኛል ሲለው....
.
.
.
#አጥፋው_የእግዚብሔር_ሰው_እንዳይቆጥር
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
345 views@Sura SMD SHOW, 19:35
2022-08-31 22:24:49
ተመልሰናል
352 views@Sura SMD SHOW, 19:24
2022-08-31 22:23:32
363 views@Sura SMD SHOW, 19:23
2022-08-31 22:22:13
አንድ ጀለሴ ዉትድርና ሊመዘገብ ሂዶ ጥርስህ ወላቃ ነው አትሄድም ይሉታል
.
.
ጀለስ ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም ምሄድ
join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
357 views@Sura SMD SHOW, 19:22
2022-07-21 08:44:53
ሁሌም ተማሪ ሁን!
ሁልግዜም ቢሆን ለማወቅ እና ለመማር ራሳችንን ክፍት ማድረግ አለብን : ህይወት አውቀን የምንጨርሳት ነገር አይደለችም በየጊዜው መማር እና መጠናት ትፈልጋለች ስለዚህ አውቄ ጨርሻለው ብለህ ራስህን ከዘጋህ ህይወትህ አንድ ቦታ ላይ ትቆማለች መራመድ : መሄድ : ማደግ ከፈለግህ ማወቅን እንዳታቆም !
የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘን
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.6K views@Sura SMD SHOW, 05:44
2022-07-21 08:19:48
ሻውር እየወሰድክ እያለ ሰራተኛዋ መታ ስታንኳኳ
.
.
.
ውሃው እንዳይረጭብሽ ልብስሽን አውልቂና ግቢ
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.4K views@Sura SMD SHOW, 05:19
2022-07-21 08:17:31
ኸረ ሰዎች ባህል ወጋችን ተበላሽቷል..
.
.
.
አንዱ ከእሁድ ወጪ ገላውን ሲታጠብ አየሁት
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.3K views@Sura SMD SHOW, 05:17
2022-07-21 08:15:27
"ሀ" ፊደል ግን አሽቃባጭ ናት 'ሀ'ብታም የሚለው ቃል ላይ ከፊት ኮራ ብላ መታ ደ'ሀ' የሚለው ቃል ላይ ከጀርባ ትደበቃለች
Join
@zeganeenazege
@zeganeenazege
1.3K views@Sura SMD SHOW, 05:15
2022-07-21 03:49:41
https://www.facebook.com/100335635949552/posts/145092068140575/?flite=scwspnss
1.2K views@Sura SMD SHOW, 00:49