Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ክብር ከችግኝ አንሶ ስብእና በዘር ሲለካ የገዢዎች የዕለት እ | ዳንኤል ገብረማርያም

የሰው ክብር ከችግኝ አንሶ
ስብእና በዘር ሲለካ
የገዢዎች የዕለት እንጀራ
በንጹሐን ደም ሲቦካ
ታሪካችንን ከቶ ከረሳን
እንማር ከሥሪላንካ!!!

ዳንኤል ገብረማርያም