ታቻምና በኦነግ ፣ አምና በወያኔ ዘንድሮ በሸኔ እየተሳበበ ፣ ይጥሉኛል አርደው እኔን ካልገደለ ሚኖር አይመስለውም ፣ የመጣ የሔደው። ።። የመጣ የሔደው ህመምህን ሳይሽር ፣ ቁስልህን ሳያክም ሬሳህ ላይ ቆሞ ማን እንደገደለህ ፣ ሊያስረዳህ ሲደክም እንደማይቀር አውቀህ ፣ ይቀራል ያልከው ግፍ ወይ ለመኖር ታገል ፣ ወይ ሞትህን ደግፍ!!! በላይ በቀለ ወያ 270 viewsedited 20:21