Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና | ዳንኤል ገብረማርያም

ሰበር ዜና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጭ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የድሬዳዋና ጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) በጸና ታመው በኮርያ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ። እግዚአብሔር ብፁዕነታቸውን በምሕረቱ ይጎብኝልን።