Get Mystery Box with random crypto!

በእውነት ስለ እውነት

የቴሌግራም ቻናል አርማ zdagimm —   በእውነት ስለ እውነት
የቴሌግራም ቻናል አርማ zdagimm —   በእውነት ስለ እውነት
የሰርጥ አድራሻ: @zdagimm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 400
የሰርጥ መግለጫ

✞እዉነትን ለማግኘት በእውነት መጓዝ ግድ ነው✞


✝የአባቶችን ትምህርትም እናስተምራለን ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን የምናምንባት የተማርናት ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት እንኖርባታለን እንሞትባታለን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንነሣባታለን
ሃይማኖተ አበው ዘአባ ገብርኤል ፺፬:፳፪
☝☝☝☝☝☝☝☝☝

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-05 14:22:31
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 27
³⁵ ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥
³⁶ በዚያም ተቀምጠው ይጠብቁት ነበር።
³⁷ ይህ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል የክሱን ጽሕፈት ከራሱ በላይ አኖሩ።
³⁸ በዚያን ጊዜ ሁለት ወንበዶች አንዱ በቀኝ አንዱም በግራ ከእርሱ ጋር ተሰቀሉ።
³⁹ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበር፤
⁴⁰ ቤተ መቅደስን የምታፈርስ በሦስት ቀንም የምትሠራው፥ ራስህን አድን፤ የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ ከመስቀል ውረድ አሉት።
199 viewsedited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 11:48:55
❝በዚያን ጊዜ የዘብዴዎስ ልጆች እናት ከልጆችዋ ጋር እየሰገደችና አንድ ነገር እየለመነች ወደ እርሱ ቀረበች።❞
ማቴዎስ 20: 20
181 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 21:02:06
204 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 10:16:45 ጉባኤ ቃና ዘኪዳነ ምህረት
አፈ ጉባኤሁ ለሄኖክ ኬንያ ሄኖክ ኬንያ
ያነብር በቅድመ መንበሩ ታኦዶኮስ ማያ
237 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 13:31:41 ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤
²⁹ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤
337 views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 14:28:33 ሚ መጠን ሳይባል የመጣው ቀድሜ።
ስጋህ እና ደምህ አመለጠኝ ቆሜ።
298 views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 12:16:37
+ ቅዱሳን አባቶቻችን እንዲ አሉ

★ “በመከራና ኀዘን ጊዜ በፈጣሪ ላይ የማያጉረመርሙ ከንፈሮች ሁሉ ከሰማዕታት ጋር እኩል ናቸው" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


"በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወድደዋል"
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

"የትናንት ታሪክ የሌለው ጻድቅ የነገ ተስፋ የሌለው ኃጢአተኛ የለም" ቅዱስ አውግስጢኖስ


★ "አባት ሆይ ወጪውን ሳናሰላ እንድንመጸውት አስተምረን
ቅዱስ አግናጥዮስ
357 viewsedited  09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 20:41:05 የሚያስፈልጋችሁ ጸሎት ነው
አበ መነኮሳት አባ እንጦንስ
260 views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-29 00:21:46
222 views21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-28 21:54:03  ለበጎ ስራም እንድተጋ ተግቼም ለመፈጸም ሥልጣንን እንዳገኝ ሠርቼም እድፈጽመው፡፡ የማያረጅ የማይጠፋውንም የጽድቅ አክሊል እንድቀበል፡፡ በገድልም ፅኑዓን ከሆኑት ማኅበር ጋራ አንድነት እንድሆን አድርጊኝ፡፡


አርጋኖን ዘቀዳሚት ሰንበት
415 views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ