Get Mystery Box with random crypto!

መጝሪብ አዲስ ታሪክ ጻፈች ==================== የዓረቡ ዓለም እንዳለ ሆኖ መላው | Abidulmajed Melese

መጝሪብ አዲስ ታሪክ ጻፈች
====================
የዓረቡ ዓለም እንዳለ ሆኖ መላው አፍሪካን አኩርተዋል። በዘርፉ አዲስ ታሪክን ጽፈዋል።

ከሰሜን አፍሪካ አቅጣጫ → ሞሮኮ → አል-መጝሪብ

2 billion people are with Morocco

Thank you Morocco for making Africa proud

Morocco becomes the first African team to reach the semi-final of a World Cup tournament.

በሁሉም ማሸነፎቻቸው ሱጁድ ማድረግንና የፈለስጢንን ሰንደቅ ይዘው ድምፅ መሆንን ከደጋፊ እስከ ተጫዋች አሳይተዋል። በዘርፉ ስመ ገናና የሆኑ ሃገሮችን እየገነደሱ ዘልቀው መላው አፍሪካን፣ የዓረቡንና የሙስሊሙን ዓለም አኩርተዋል።


መጨረሻችሁ ይመር! እስከ ዋንጫው ዝለቁ! ይመቻችሁ

https://t.me/YMAH9
https://t.me/YMAH9