ለውጥ ያስፈልግሀል! አንድ ነገር ህይወትህ ላይ እየደጋገመ ከተፈጠረ እንድትወስድ የተፈለገ ለውጥ አለ ማለት ነው፤ ልብስህ አንዴ ወይ ሁለቴ ቢቀደድ ልታሰፋው ትችላለህ፤ መቀደዱ ከበዛ ግን ደግመህ አትለብሰውም፤ ትቀይረዋለህ። በኑሮህ፣ በስራህ፣ በትምህርትህ ወይ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት በተደጋጋሚ ደስተኛ ካልሆንክ ችግሩ ከነሱ አይደለም፤ ካንተ ነው። በተረጋጋ መንፈስ ህይወትህ ላይ ምን መቀየር እንደምትፈልግ አስብና ወስን፤ አንድ ውሳኔ እስከመጨረሻው ታሪክህን ሊቀይር ይችላል! ግሩም ማክሰኞ ተመኘንላችሁ 🇯 🇴 🇮 🇳 🇺 🇸 🇯 🇴 🇮 🇳 #እኛ_ባለቅኔዎቹ_ነን መልካም ቀን https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜ 31 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 17:09