ዴንማርክ በሚገኙ ቤተመፃህፍት በመፅሀፍ ፈንታ ለ30ደቂቂቃ ሰዎችን ተውሳቹ የህይወት ታሪካቸውን ታደምጣላቹ።ዓላማው ጭፍን ጥላቻን መዋጋት ነው። እያንዳንዱ ሰው ታይትል አለው - “ሥራ አጥ”፣ “ስደተኛ” “ባይፖላር” ወዘተ – ታሪካቸውን ሰምተህ ግን ምን ያህል “መጽሐፍን በሽፋኑ መፍረድ” እንደሌለብህ ትገነዘባለህ። ይህ ፈጠራ እና ብሩህ ፕሮጀክት ከ 50 በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይሠራል እሱም "የሰው ቤተ መጻሕፍት" ይባላል። እና ዛሬ ከአንድ ሰው ፊትና ልብስ ባሻገር ታሪካቸውን - የህይወት ልምዳቸውን- የህይወት ትርጉማቸውን- ድክመት ብርታታቸውን- አድምጡ። My friend bio reads (Be the love you never received ) Aynalem Z Otoro 665 views22:15