Get Mystery Box with random crypto!

አወይ ጊዜ ጀግና... አወይ ጊዜ ደጉ፣ ያቆይ ያቆይና ... ያሳየናል ልኩ። በያዙኝ ልቀቁኝ... | የተሰባበሩ ፊደላት



አወይ ጊዜ ጀግና... አወይ ጊዜ ደጉ፣
ያቆይ ያቆይና ... ያሳየናል ልኩ።

በያዙኝ ልቀቁኝ... በልመና ሲያልፍ፣
ወንዝ እኮ ...ወቅት አለው... ሊያጠራ ድፍድፍ።