Get Mystery Box with random crypto!

ከስኬት ጀርባ: ብዙዎቻችን ብዙ እንመኛለን ግን ለዛ ለምንመኘው የምንከፍለው ዋጋ ዝቅተኛ ነው | የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

ከስኬት ጀርባ:
ብዙዎቻችን ብዙ እንመኛለን ግን ለዛ ለምንመኘው የምንከፍለው ዋጋ ዝቅተኛ ነው አዎ....... ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ እንሁን
ማይክል አንጀሎ በስቲንግ ቻፕል በርካታ ስራዎች አሉት አንዴ ምን አለ መሰላችሁ " ሰዎች አሁን ያለኝን እውቀት ለማግኘት ምን ያህል ጠንክሬ እንደሰራሁ ቢያውቁ ኖሮ ማወቄ በፍፁም አስደናቂ አይሆንባቸውም ነበር አለ"
ከእያንዳንዱ ስኬት ጀርባ የትምህርት የስልጠና የልምምድ የስርዐትና የመስዋእትነት ታሪክ አለ ሰናይ ጊዜ

ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንደተናገረው
በፍቅር ተፃፈ