Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አድንቋል፡፡ የ | YeneTube

የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አድንቋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ላደረገው አጋርነት ያለውን አድናቆት መግለጹን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa