Get Mystery Box with random crypto!

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች ============ ክፍል:-3 1) «አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ - የ | አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች
============
ክፍል:-3
1) «አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ - የጁምዓ ቀን የሱብሂ ሶላት በጀምኣ።»
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

ምንጭ:- ሶሂሁል-ጃሚዕ 1119

2) «አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጭ ቀን "ጁምዓ" ቀን ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1503)

3) «በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
JOIN ⇒ ||T.me/yenebiywedaj
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄