Get Mystery Box with random crypto!

መራራቅ ከ... ከፍ እንበል ወደላይ ላፍታ'ኳ ከሰማይ ዝቅ አንበል ወደ ስር መርዶውን ለማብሰር | @Dawit Teshome

መራራቅ ከ...

ከፍ እንበል ወደላይ
ላፍታ'ኳ ከሰማይ
ዝቅ አንበል ወደ ስር
መርዶውን ለማብሰር
መሀል ሰፋሪ እንሁን ከየትም ላንደመር
ከሰማይ እርቀን ከምድር ተኳርፈን
በራሳችን ስፍር ከሚዛኑ ሆነን
እንገኝ በባዶ
ማይቻለውን ወዶ
ማይነካውን መርጦ
በራስ አለም በውስጠት ተውጦ።