Get Mystery Box with random crypto!

ጉልበቴ ለመንበርከክ ታከተው፤ እጆቼም ቃሉን ለመያዝ ሰነፉ፣ አእምሮዬም ዛለ፤ ልቤ በጠበኩት ነገር | @Dawit Teshome

ጉልበቴ ለመንበርከክ ታከተው፤ እጆቼም ቃሉን ለመያዝ ሰነፉ፣ አእምሮዬም ዛለ፤ ልቤ በጠበኩት ነገር ሳይሆን ባላሰብኩት መንገድ ደከመ፤ የውስጤ ቁስል ወደ ማመርቀዝ ተቀየረ ነገሮችን የመርሳት ችግር እንዳለብኝ ሰመው ለታመመ መንፈስ ምን የሚባል ይሁን?ብቻ በዚህ ሁሉ መሀል ግን አጥርቼ የማውቀው አንድ እውነት አለ እርሱም
እንደገና የአምላኬን ፊት መፈለግና ማምለክ።

እንደገና አምልክሀለወው!
እንደገና...እንደገና.........

@yene_berhan