Get Mystery Box with random crypto!

መለየት! በዚህ ስል ጭንቀቱ በዚያም ውጥረቱ ሳልፈልግ ሳልመርጠው ከቦኛል በውነቱ ራሴን ለማስከን | @Dawit Teshome

መለየት!

በዚህ ስል ጭንቀቱ
በዚያም ውጥረቱ
ሳልፈልግ ሳልመርጠው ከቦኛል በውነቱ
ራሴን ለማስከን ስገባ ከቤቱ
ለዘላለም ብሎ አንቀላፍቶ ሸኘኝ
ውጥረት ምናምኑ ዳግም ላያገኘኝ
ከዚች ከንቱ አለም በክብር አረገኝ