Get Mystery Box with random crypto!

ነበር ። የሀያላኑን ጎራ ተቀላቀሉ ሲላቸው እርሱን ሰጣቸው ። የኑክሌር ስሪቱን የመሩት የያኔው | حيات سحبا የምርጦች ትውልድ ታሪክ

ነበር ። የሀያላኑን ጎራ ተቀላቀሉ ሲላቸው እርሱን ሰጣቸው ።


የኑክሌር ስሪቱን የመሩት የያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር ዙልፋቃር አሊቡቶ በቁጭት እንደዚህ ብለው ነበር
" የክርስትና ሃይማኖት ስልጣኔ የኑኬሌር ቴክኖሎጂ አለው ፤ የሂንዱ ስልጣኔም ኑክሌር አለው ፤ የክንፊሼስ ስልጣኔም የኑክሌር ባለቤት ነው ። የአይሁድ ስልጣኔም ኑክሌር ታጥቋል አሁን የኑክሌር ቴክኖሎጂ የሌለው እስልምና ብቻ ነው ስለዚህ ይህን ቴክኖሎጂ እኛ ሙስሊሞችም ሊኖረን ይገባል " !!

ይህንን የዙልፊቃርን የቁጭት ንግግር የመለሰው ጀግና አብዱልቃድር ኻን ይባላል ። እርሱ የፓኪስታን አልበርት አንስታይን ነበር !!!

#yemrtoche_twlede