Get Mystery Box with random crypto!

የማርያም መቀነት pinned «▬◉◉◉◦ “መጽሐፈ ጨዋታ”◦◉◉▬ ደመና ሰማይን እንዲሸፍነው ንጉሥም | የማርያም መቀነት

የማርያም መቀነት pinned «▬◉◉◉◦ “መጽሐፈ ጨዋታ”◦◉◉▬ ደመና ሰማይን እንዲሸፍነው ንጉሥም በሰራዊቱ እንደዚያ ነው። ሳማና አብላሊት ለምለም መስለው እንዲለበልቡ መናፍቃንም ሲቀርቧቸው እንደዚያ ናቸው። በቀስታና በዝግታ የተበጀ መዘውር ኋላ ጉልበት ይሆናል። ወረቀት መልካም እርሻ ነው ብዙ ነገር ይዘራልና። ጐታም አይሻ እርሱ ከቶት ይኖራልና። ማር ሁለት ጊዜ ያገለግላል አንድ ጊዜ መጠጥ አንድ ጊዜ መብራት ሆኖ። ምነው ቢሉ የብልሕ…»