Get Mystery Box with random crypto!

አሞኛል ብዬም አላሰብኩም ብቻ እንደው ደና አይደለሁም ልቤ አንድ ነገር ይሰማኛል አንተን ሳስ | የ ቃል ደብዳቤዎች💌

አሞኛል ብዬም አላሰብኩም
ብቻ እንደው ደና አይደለሁም
ልቤ አንድ ነገር ይሰማኛል
አንተን ሳስብህ ይጨንቀኛል


@yekaldebdabewoch