Get Mystery Box with random crypto!

እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማረኝ እንዳልልህ እኔስ ሳውቀው ምንም የለም አንተን ያስቀየምኩህ ግራ ገባኝ | የ ቃል ደብዳቤዎች💌

እንዳልጠይቅ ይቅርታ ማረኝ እንዳልልህ
እኔስ ሳውቀው ምንም የለም አንተን ያስቀየምኩህ
ግራ ገባኝ ምን ልሁን ደግሞ ናፈከኝ
ተበድየም ባንተ ላይ መቁረጥ አቃተኝ
@yekaldebdabewoch