Get Mystery Box with random crypto!

ውሽት በእዕምሮዬ ልቆ በምግባር ብደክምም ላንቺ ያለኝን ፍቅር ፍጹ | የ ቃል ደብዳቤዎች💌

ውሽት
በእዕምሮዬ ልቆ በምግባር
ብደክምም
ላንቺ ያለኝን ፍቅር
ፍጹም አልዋሽውም
ምን እንድል ፈለግሽ
አንቺ በበኩልሽ
እኔ በበኩሌ እወድሻላው
ብዬ ስልሽ
ውሸት አይምሰልሽ
ስቶጪ ስስትገቢ የጫማሽን
ክር ፍትቼ ባላስተኛሽ
ጥዋት ተነስቼ ቁርስ ባላበላሽ
የወንድ መገለጫው ክብሩ
እሱን ሰጠውሽ
ከወርቅ የከበረውን ልቤን
እሱን ከስጠውሽ
በርግጥ ለፍቅሬ መግለጫ
ማድረግ ያለብኝን ሳላደርግ አልቀርሁም
አመታትን ልቤ ላይ አኑሬሽም
ባልፍም
አይቆጨኝም
ብቻ ለኔ አንቺ
ሰማይ የተሳልሽ
ከልቤ ማትፋቂ
ቀስተደመናዬ ነሽ።
@ ከዳዊት (ለ)