Get Mystery Box with random crypto!

#Elsita አንዳንዴ የወደድናቸው መልሰው አይወዱንም…ህይወታችንን የሰጠናቸው ጊዚያቸውን እን | የ ቃል ደብዳቤዎች💌

#Elsita

አንዳንዴ የወደድናቸው መልሰው አይወዱንም…ህይወታችንን የሰጠናቸው ጊዚያቸውን እንኳን አይሰጡንም…ቢሆንም ግን የሆነ ቀን ሌሎች የወደድናቸው መልሰው ይወዱናል…ፈጣሪም ያለ ቀን ጊዚያቸውን ብቻ ሳይሆን እራሳቸውንም እሚሰጡን ይመጣሉ

@yekaldebdabewoch
@yekaldebdabewoch