Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የማራናታ ተለግራም ቤተሰብ እና የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን ወ | ይሰበካል የእዉነት ወንገል

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የማራናታ ተለግራም ቤተሰብ እና የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን ወንድሞችና እህቶች በሙሉ፦

ዛሬ ማታ " የትኛውን pdf ፈልገው አጥቷሉ" የሚል ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

ከዚህ በታች ያሉ pdfoch በእጃችን ስለሚገኝ የፈለጉትን pdf ስሙን በ @Taddyapostolic በመላክ መሳተፍ ይችላሉ።

በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ላኩልን። ነገር ግን pdfun የሚንለከው
በ @MARANATHAWOCH ተለግራም በኩል ስለሆነ JOIN አድርጋችሁ ጠብቁን።

ለሌሎችም #SHARE ማድረግን አትርሱ ፤ የፈለጋችሁትንም PDF ጽፋችሁ
በ @Taddyapostolic ላይ ላኩልን።

የpdf ስሞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው።

1, ቃሉ ይናገር፦ በቢሾፕ ተክለማርያም የተጻፈ
2, Eschatology_ finale destiny፦ በቢሾፕ ጌታሁን ላምቤቦ
3, የአንድ አምላክ ልጆች ይለይ፦ በወ/ም ታደሰ ከWCU
4, የመዳን እውቀትን ተቀበል፦ በወ/ም ታደሰ ከWCU
5, ወደ መዳን የሚያደርስ እውነት፦ scanned by camera
6, ህይወት የሚገኝበት መንገድ፦ scanned by camera
7, የስላሴ አመጣጥ፦ በወ/ም ናቲ ከአረካ
8, ጥምቀት በእርግጥ ያድናል
9, የልደት በዓልን ስለ ማክበር መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
10, እግዚአብሔር አንድ ነው።
11, የሥላሴ አማኞች ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች
12, የ666 ምልክቶች
13, የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስትያን አባላት መመሪያ
14, የማለዳ ትምህርት ከ1-60
15, እውነት እና ምህረት
16, አስተማሪ ትረካዎች
17, መንፈሳዊ ግጥም
18, መንፈሳዊ ወጣት
19, ዘጠኙ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች
20, ኢየሱስን ማን ይሉታል
21, የማለዳ ትምህርት ከ61-120
22, ONLY JESUS ( APK)
.
.
.
ከእነዚህ ከ1-22 ካሉት ውስጥ የፈለጉትን እስከ ቀጣዩ ሳምንት ላኩልን

#join & #share

@MARANATHAWOCH
@MARANATHAWOCH

የመወያያ ግሩፓችን @marantawoch ላይ እናወራ

ጽሁፉን በ @Taddyapostolic ይላኩ