Get Mystery Box with random crypto!

'ህይወት ውስጥ እውነት ብቻውን አይገኝም።ህይወት እንደ ቡና በወተት ነው።ወተቱ እውነት ቡናው ደግሞ | የሀሳብ መንገድ

"ህይወት ውስጥ እውነት ብቻውን አይገኝም።ህይወት እንደ ቡና በወተት
ነው።ወተቱ እውነት ቡናው ደግሞ ውሸት ይሁን።ግን ይሄ ልዩነት ባንጎላችን
ውስጥ ይኑር እንጂ ሲኒው ውስጥ ባንድ በኩል ቡና ባንድ በኩል ወተት
የለም።ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና በወተት ነው።ህይወትም ውስጥ በቀኝ በኩል
እውነት በግራ በኩል ውሸት አይገኝም።ህይወት ውስጥ የምታገኘው የእውነት
ና የውሸት ቅልቅል ነው።
ጋሽ ስብሀት ገ/እግዛቤር
ሌቱም አይነጋልኝ

@yehasab_menged
@yehasab_menged