Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ታሪክና ግጥሞች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefkrterkoch — የፍቅር ታሪክና ግጥሞች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefkrterkoch — የፍቅር ታሪክና ግጥሞች
የሰርጥ አድራሻ: @yefkrterkoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.74K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-17 22:44:06 አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?
        09 14099377
መርጌታ መንግስቱ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
አድራሻ:-ቤንሻጉል ጉምዝ ነዉ
ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
09 14099377

በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርሳለን።
300 viewsመንግስቱ ጥላሁን, edited  19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 20:29:12
444 viewsመንግስቱ ጥላሁን, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 20:28:27 መርጌታ መንግስቱ  ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ ና አዋቂ! የምሰጣቸው አገልግሎቶች በከፊሉ!
  1.ሆዱ ለሚጮህ ና ለሚቆርጠው 
  2.ለለምፅ  ና እንቅርት 
  3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)           
  4.ለልሳነ ሰዕብ 
    5.ለሕልመ ሌሊት   
    6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው) 
    7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)   
8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)   
9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን) 
10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )  
11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ) 
12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ
13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ   
14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ 
15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ  
16.ለምስያጥ ለገበያ (ማንኛውንም ነገር ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን )   
17.ለምቀኝ  ና ተንኮለኛ መከላከያ  
18.ለምች ና ወስፋት   
19.ለሣንባ ነቀርሳ   
20.ለሪህ በሽታ     
21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)  
22.ለሰላቢ  መከላከያ ና መመለስ 
23.ለሳንባ ና ገበት   
24.ለስንፈት ወሲብ   
25.ለስኳር ህመም    
26.ለሻህኝ  ነሠ ፈንጣጣ 
27.ለሽንት ማጥ   
28.ለቁራኛ   
29.ለቁርጥማት ና ለውጋት
30.ለከፍተኛ ቄርጠት 
31.ለቂጥኝ    
32.ለቆዳ በሽታዎች 
33.ለበረከት  (የሰራነው ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው) 
34.ለቡዳ    
35.ለቡግር ና ችፌ 
36.ለተመለጠ ፀጉር  ማብቀያ 
37.ለተመረዘ ቁስል   
38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ  
39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት 
40.ለነስር  ና ሳይነስ 
41.ለነቀርሳ   
42.ለአስም   
43.ለአዙሪት   
44.ለአፍ ጠረን   
45.ለአፍንጫ ጠረን   
46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)     

47.ለእግር ጠረን 
48.ለከበሮ 
49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት   
50.ለኪንታሮት   
50.ለወር አበባ ችግር    
51.ለወፍ    
52.ለውጋት   
53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት  
54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)   
55.ለዓይን ህመም    
56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ
57.ለደም ብዛት  ና ስኳር 
58.ለደም ግፊት   
59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ 
60.ለድምፅ መታፈን    
61.ለገርጋሪ መንፈስ 
62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ  
63.ለጋኔን   ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች 
64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)   
65.ለጡት እብጠት   
66.ለጥርስ ህመም  
67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
68.ለጨብጥ  ና ፈንጦ 
69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ  ሁሉ
70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ
71.ለፀር (ለጠላት)   
72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ  ሽንት ለሚያመልጠው   
73.ልቡን ለሚያመው   
74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር) 
75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ) 
76.መስተፋቅር  (ለአንድ ለሕዝብ
77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)  
78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)   
መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)   
79.መፍትሔ ሥረራዮች  
80.ማስተባርር  ለመሻር  (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር) 
81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው   
82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)   
83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር   
84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ 
85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው   
86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ   
87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ   
88.አንደርቢ መከላከያ    
89.እሳት ለፈጀው   
90.እባብ ለነደፈው   
91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ 
92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ 
93.እግሩ ለሚነቃ   
94.እግሩ ለሚገማ   
95.እግሩ ለበጠ   
96.ከመጠጥ ለመላቀቅ  
97.ከሰው ለሚገለል  ለማያቀየጥ

98.ከሹመታንን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም የሚረዳ 
99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ   
100.ክብደት ለመቀነስ   
101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
102.ኮሶ ለሚያሰቃየው 
103.ዓቃቤ_ርእስ  
104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 
105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ 
106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ  እንዳይፈስ የሚያግዝ) 
107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ
108.የሆድ መረበሽ  ና ፍራት ፍራት ማለት 
109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም  ና ሥራይ  
110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት 
111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል  
112.የባት ና ጡንቻ  ህመም 
113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ 
114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች   
115.የአንገትና ትከሻ ህመም   
116.የከረመ ደረቅ ሳል   
117.የከፋ የሆድ ድርቀት   
118.የወገብ ህመም   
119.የወገብ መንሸራተት ካለ    
120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ   
121.ደም ለሚበዛባት ሴት 
122.ጆሮው ለደነቆረ   
123.ገድይ ለማስፈፀምያ 
124.ጥላ ወጊ መከላከያ    
125.ጸሎተ_ዕለታት
126.ሐሊብ ላጣች ላም
127.ለተሰረ ሰው ቶሎ እንዲፈታ
128.ባርያ ለሚጥለው
129.መስተፋቅር ድግምት መሻር
   130.አፉ ለሚንተባተብ
131.ለማንኛውም ነቀርሳ

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር @mengstu14 ላይ ያናግሩን
በፍቃደኝነት ለወዳጆቻችሁ ና ለተቸገሩ  ያጋሩልን አመሰግነዋለሁ!

0914099377
475 viewsመንግስቱ ጥላሁን, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 11:11:47 የእህቴን ጓደኛ
አድርሳት ተብዬ ወጥቼ
መሽቶ ነበርና
ተቃቅፈን ቤቷ ድረስ ሸኝቼ

ልንለያይ ስንል ብንፋጠጥ ሳምኳት
መደንገጧን ባውቅም ብረዳ ደገምኳት
ቻው እምትልበት አፍ ብታጣ
አልመሰለኝም ነበር ዳግም የምትመጣ

የዛሬው ብሶ ቤት አስገብታኝ አብረን አደርንና
ድንግል ነኝ አትንካኝ ብትለኝ ደንግጨ ትቻት ተኛሁና
እንቅልፍ ወዳጄ ቢወስደኝ
ባነንኩኝ እሷው ስትስመኝ

ገና ከመጀመሪያው ጥሉን ጠልቼ እንጂ የተውኳት
አሁንማ በቃ ማን ቀስቅሽኝ አላት
730 viewsMisge ደ, edited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 21:55:27 " ልጽፍልሽ ነበር...."

ያቀናሁት እጄን የገዛ እንባዬ ዘንቦ እየገረፈው
እንደምን በርትቼ ከወረቀቱ ላይ ስምሽን ልጻፈው

የለኮስኩት ኩራዝ ጨልሞ እስኪፈዝ አቅም እነስኪነሳው
በምን ልቋጨው ነው አንቺን በመናፈቅ ብእር የማነሳው።

ልጽፍልሽ ነበር.....

አልተሳካም እንጂ ቢሳካልኝና ፊደል ቢታዘዘኝ
እንዴት ያለ ናፍቆት እንዴት ያለ ፍቅር ካንቺ እንደያዘኝ

ልነግርሽ አስቤ ሰርዤ ደልዤ ይህንን ስላልኩኝ
የጻፍኩትን ሳይሆን አንብቢው ብዬ ነው ልጽፍ እንዳሰብኩኝ::
1.2K viewsMisge ደ, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 21:53:52 ስታመም ህመሜ
ስቸገር ችግሬ
አስታዋሽ ጠያቂ መዋሌ ማደሬ
ስለቴ እምነቴ የምታስብልኝ
እንዴት ካንተ ርቄ ሰው ይውጣልኝ!!

በል ናልኝ ፈጠን ብለህ
የፍቅር ጓዙን ጭነህ
ፍቅርህም ሲበረታ
ብቅ በል ወደ ማታ
1.1K viewsMisge ደ, edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 07:04:49 እወድሀለው

የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ
ያላማየ ውጥን ያሳቤ መለያ
ያይኖቼ መነፅር ግማሽ አካላቴ
መቼም
#አልረሳህም እስክታልፍ ሂወቴ
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነው መንቀሳቀሻ አቶ
እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ
ፈሸዤ
#አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡

Join & Share

https://t.me/yefkrterkoch
1.1K viewsMisge ደ, edited  04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 07:03:21
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ

ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት

"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
https://t.me/yefkrterkoch
1.1K viewsMisge ደ, edited  04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 06:12:38
ለመላው የቻናላችን ቤተሰብ አባላት በሙሉ

አዲሱ ዓመት ከነቤተሰቦቻችሁ

ልቅሶ እና ሐዘን የማንሰማበት

ጭንቀት እና ጥበት የማናይበት

ግድያ እና እልቂት የማይኖርበት

የሰላም እና የደስታ የፍቅር ዓመት

ይሁንላችሁ፡፡

     መልካም አዲስ አመት
1.9K viewsMisge ደ, edited  03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:18:55 ፍቅሬን በዝምታ



ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ሆኜ በዝምታ
አፌ ሳይንቀሳቀስ ምንም ሳላወራ
ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ
በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ
ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ
ስላንቺ ሲወራ ይደልቃል ልቤ የፍቅር ዝማሬ
ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ
ሁልግዜ ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ
እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል
በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል
ስሜቱን ይገልፃል
ይኸው አፍንጫዬ ያንቺን ጠረን ለምዶ
በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል
ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል
እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ
ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ
ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ
አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ
ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ
እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ
አፈቅርሻለሁ











https://t.me/yefkrterkoch
115 viewsMisge ደ, edited  20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ