Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-15 23:05:21 በየቀኑ ከ 100,000 በላይ ኮይን በመስራት በሳምንት ዉስጥ 10 ሚሊዮን ኮይን ስስሩ 232 ዶላር ወይንም 23580ETB ማዉጣት የምትችሉበት ኢንተርናሽናል ቦት በመግባት በየሳምንቱ 232 ዶላር ይስሩ። ይሄም ቦት ልክ እንዴ #notcoin ስሆን በኦንላይን ገንዘብ መስራት የምትችሉበት አማራጭ ነዉ ተጠቀሙበት
ልንኩን በመንካት ይቀላቀሉ ገንዘብ ለመስራት
9.0K viewsJoye, 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 17:48:53 እድትሄጂ መፍቀድ የኔ ምርጫ
       አልነበረም
ግን ቢያንስ አሁን ላይ ከሁለት
   አንዳችን ደስተኛ ነን
Joye
6.9K viewsJoye, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-02 21:56:12 #Notcoin

ብዙዎቻችሁ ስለnotcoin የሆነ ነገር እንድል እየጠየቃችሁኝ ነው። ነገር ግን እኔም እንደናተ ነኝ የተለየ የማቀው ነገር የለም። አሁን ላይ ዳታውን process እያደረጉና ተጨባጭ የሆነ terms and conditions እያወጡ ይመስለኛል።
በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር በቀላሉ ተቀባይነት ያገኙበትን ይህን platformና  ይህን ሁሉ community እንዲሁ በቀላሉ እንደቀልድ ዝም በማለት lose የሚያደርጉት አይመስለኝም። ምክንያቱም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ትልቁ ስኬት community መፍጠር ስለሆነ።

እናንተስ ምን ታስባላችሁ?
comment ላይ ሃሳብ ስጡን።

Joye
7.6K viewsJoye, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-31 23:51:21 ​​⇘የኔ ሱስ

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ።


Joye
6.9K viewsJoye, edited  20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 01:41:57 መልሳቸዉ እደሚያሳምምህ ካወክ
ጥያቄህን  እርሳዉ............ለልብህ ክብር
ይኑርህ!
7.3K viewsJoye, 22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 01:39:17 ሁሉም ሰዉ ከሚወደዉ
   ጋር አይኖርም
      ግን
የሚወደዉን አይረሳም
      
7.3K viewsJoye, 22:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 22:57:50 ሁልጊዜም ሲከፋሽ እና ብቸኝነት ሲሰማሽ እኔ ጋር ነይ...
እያንዳንዱ ያንቺ ስሜት እኔ ጋር ቦታ አለዉ !
አንቺን ደስተኛ ለማድረግ ምንም ነገር አደርጋለሁ
ሲከፋሽ ማየት እኔን ያስከፋኛል
ስለዚህ ይሄንን እወቂ በየትኛዉም ሁኔታ በየትኛዉም ስዓት ሰዉ ሲያስፈልግሽ እና
ማዉራት ከፈለግሽ !
    እኔ ሁልግዜም አለሁ
ለሰዓታት እንኳ ያለመታከት አዳምጥሻለሁ

እሺ Dinaye
8.6K viewsJoye, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 20:54:44 ላንቺ ነዉ እሺ ላንቺ

አልደዉልልሽም
ግን እጨነቅልሻለሁ
አልፅፍልሽም
ግን በየደቂቃዉ
አስብሻለሁ
አንገናኝም
ግን ሁሌም
ትናፍቂኛለሽ
አልነግርሽም
ግን በጣም
እወድሻለሁ


…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’ር
   ’•,
┄┄┄┄┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄┄

Joye
9.0K viewsJoye, edited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 23:54:42 አስታዉሽ
ፍቅር ማለት
ያለምላሽ ወዶ መገኘት
በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት
ይኽ ነዉ ለኔ ፍቅር ማለት
8.4K viewsJoye, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 21:33:07 ካንቺ ሱስ ይዞኛል !
9.9K viewsJoye, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ