Get Mystery Box with random crypto!

30 አልሞላኝም..! ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች ዶክተር: 'የመዳን ተስፋዋ አነስተ | የፍቀር ነገር... 🔥😍😉

30 አልሞላኝም..!


ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች

ዶክተር: 'የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው የቻልነውን ግን እናደርጋለን'

ባል: 'እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና እኮ 30 አመቷ ነው
ቤተሠቦቿን የምታስተዳድረው እስዋ ናት እባክህ አድናት'

በዚህ ጊዜ አንድነገር ተከሰተ የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ ጀመሩ አይኖችዋ ተገለጡ ከዛም አንገቷን ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ


ውዴ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው


@yefekrneger