#ሐድስ ❸ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።» ጁማዓ ሙባረክ JOIN https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8 28 views11:31