#ሐድስ -❶ #የአሏሕ_መለክተኛ ﷺ እንድሕ አሉ፦ “አዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፌላጏቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ዓለም የሰራ ነው፡፡ ሞኝ፣ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ በከንቱ ስሜቱ ቁጥጥር ስር ራሱን አውሎ የአሏህን ምህረትና ፀጋውን በባዶ ተምኔት የሚጠባበቅ ሰው ነው፡፡” (ቲርሚዚ) ••• ሙሐረም -13|1444ሒ. JOIN https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8 50 views18:56