Get Mystery Box with random crypto!

በህይወታችን ትዕግስተኛ መሆን ከቻልን የምንፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደእኛ ይመጣ | Yechalal ይቻላል ! በጎ አድራጎት ማህበር

በህይወታችን ትዕግስተኛ መሆን ከቻልን የምንፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደእኛ ይመጣሉ፡፡

በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትዕግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፤ ያ ጊዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡ መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡

"ትዕግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"
@yechalal12group