የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
450
የሰርጥ መግለጫ
»የተመረጡ እና የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችን ና ቁምነገር ያገኛሉ።
ከእናንተ ሚጠበቀው ቀልዶቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ ማጋራትና like ማድረግ ብቻ ነው
°° [ የሳቅ ቤት የአራዳዎች መዝናኛ ] °°
° ° Creartor👉 @Makbel_fogariw_1995
Please😊Don't Leave ችግር ካለ ያናግሩን!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-01-04 20:54:06
እንቆቅልሽ
አንድጊዜ ከወጡበት የማይመለሱበት ?
መልሱን
684 views17:54
2022-01-04 20:50:06
እንቆቅልሽ
ቢሄድ ቢሄድ የማያልቅ?
መልሱን
665 views17:50
2022-01-04 20:44:10
እንቆቅልሽ
ትልቁ ተራራ መሃል ቦንብ ፈነዳ
መልሱን
634 views17:44
2022-01-04 20:35:43
እንቆቅልሽ
በሯን ዘግታ የምታጨበጭብ?
መልሱን
624 views17:35
2022-01-04 20:29:35
እንቆቅልሽ
ወተቱ ጥቁር ማለብያው ነጭ?
መልሱን
610 views17:29
2022-01-04 20:23:16
77 voters571 views17:23
2022-01-04 20:17:42
114 voters547 views17:17
2022-01-04 20:02:45
ሚስትክ መጣያ ሰበብ ስታጣ...
:
አንተ በቃ እንደ ወንድ ሰክረህ ጎሮቤት አበጠብጥም ማለት ነው።
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
572 views17:02
2022-01-04 19:59:28
የዘንድሮ ፍቅር በወንዱ አበባ መስጠት ተጀምሮ በሴቷ የወር አበባ መቅረት ይቋጫል ነው ያልሽኝ።
#እንደው_ምን_ላርግሽ
My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
496 views16:59
2022-01-04 19:58:16
እንዴት መወፈር እንዳለብኝ ስጨነቅ በሃሳብ ከሳሁ
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
471 views16:58