Get Mystery Box with random crypto!

ፈገግታና😂ጨዋታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_sak_bet — ፈገግታና😂ጨዋታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_sak_bet — ፈገግታና😂ጨዋታ
የሰርጥ አድራሻ: @ye_sak_bet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 450
የሰርጥ መግለጫ

»የተመረጡ እና የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችን ና ቁምነገር ያገኛሉ።
ከእናንተ ሚጠበቀው ቀልዶቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ ማጋራትና like ማድረግ ብቻ ነው
°° [ የሳቅ ቤት የአራዳዎች መዝናኛ ] °°

° ° Creartor👉 @Makbel_fogariw_1995
Please😊Don't Leave ችግር ካለ ያናግሩን!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-16 16:47:55
#ኮሜንቱ

@ye_sak_bet
477 viewsedited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 08:23:33 "የአንድ ሰው በጣም ጠቃሚ ንብረቱ በእውቀት የተሞላ ጭንቅላቱ ብቻ አደለም። በፍቅር የተሞላ ልብ፣ ለመስማት ዝግጁ የሆነ ጆሮ እና ሌሎችን ለመደገፍ ፍቃደኛ የሆነ እጁም ጭምር ነው"

@ye_sak_bet
@ye_Sak_bet
487 viewsedited  05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 16:55:02
#የኮሜንት_አቢዮት



@ye_sak_bet

@ZHabbesha
474 viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 12:38:40
355 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-11 18:05:21 #የአማርኛ_ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው !

@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
1.0K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-11 18:01:25 #ብዙ_ሰው በተሰበሰበበት #ፈሴ_መጥቶ ግን ደመቅ ያለ ሙዚቃ ስለነበር ከከበሮው ጋር እያቀላቀልኩ ስለቀው ሰው ሁሉ ወደኔ ማፍጠጥ ጀመረ
.
.
ለካ የዛ ደማቅ የሙዚቃ ምንጭ ኤርፎኔ ነበር።

Share

@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
995 views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 06:41:13 ሰዎች ደስ ይበለን ዛሬ በዳዊት ከተማ " ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"ተብሎ የተነገው ትንቢት ተፈፀመ እኛን ያድነን ዘን የወደደ አምላክ ስላጠፈ ነው ጥፈት ስለበደልነው በደል ስለመተላለፋችን ካሳ ይሆን ዘንድ ከጨለማ ወደ ብርሃን ፤ ከግዞት ወደ ነፃነት ፤ ከባርነት ወደ ልጅነት ይመልሰን ዘንድ
ስለ አምላክነቱ ክብር ከድንግል ማህፀን
ስለ ትዕቢታችን ካሳ በትህትና በከብቶች በረት ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደልን ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው እርሱም እናቱን ፈጠረ የፈጠረውንም ስጋ ተዋሀደ
እሰይ ነጋልን ታላቁ ፀሐይ ከንፁኋ ምሥራቅ ወጣልን በልደቱም ከመላዕክት ጋር በአንድነት ዘመርን ታላቁንም አምላክ በአይናችን አየነው ።
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ መልካም በአል
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
@ye_sak_bet @ye_sak_bet
962 viewsedited  03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 22:02:47 ሁል ጊዜ የጦርነት ፊልም የሚያየውን ልጅ
ማን አሉት

አን #war


@ye_sak_bet
@ye_sak_bet
874 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 21:21:10
የአለማችን የህዝብ ቁጥር ስንት ነው
Anonymous Quiz
41%
75 ቢሊዮን
44%
7 ቢሊዮን
15%
73 ቢሊዮን
133 voters875 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 21:00:35 እንቆቅልሽ

ልብሷን አውልቃ ቢሮ ምትገባ?

መልሱን
744 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ