Get Mystery Box with random crypto!

የተግባር ሰው መሆን! በየትኛውም መሥፈርት እውቀት ብቻ የሰውን ልጅ ህይወት ቀይሮ አያውቅም ። | ከ ገጣሚያን አለም

የተግባር ሰው መሆን!

በየትኛውም መሥፈርት እውቀት ብቻ የሰውን ልጅ ህይወት ቀይሮ አያውቅም ። ሙሉ ጊዜህን እውቀት ለመሠብሠብ አታባክን መቼስ ውድ መኪና ለመግዛት የሚሯሯጥ ፣ ሁሌም ምርጥ መኪና የሚገዛ ግን አንድም ቀን ነድቶ የማያውቅ ሰው ብታይ ምን ሆኖ ነው ማለትህ አይቀርም።

አንተስ የሰበሰበከውን እውቀት መቼ ነው የምትጠቀመው? እቺን አለምን የቀየሯት ያወቁ ሳይሆኑ ያወቋትን ትንሿንም የተገበሩ ሰዎች ናቸው።