Get Mystery Box with random crypto!

ደስተኛ መሆን ማለት አሁን ያለህበትን መቀበል ከዛ እያንዳንዱን ቅፅበት ማጣጣም ነው። ለማን ብለሀ | ከ ገጣሚያን አለም

ደስተኛ መሆን ማለት አሁን ያለህበትን መቀበል ከዛ እያንዳንዱን ቅፅበት ማጣጣም ነው። ለማን ብለሀ ነው ስላለፈው የምትናደደው? ስለሚመጣው የምትጨነቀው? ወዳጄ ስለ ነገ አላማ ይኑርህ በተረፈ ዛሬን አጣጥመው፤ ከዚህ ውጪ ካደረክ ነፋስ እየተከተልክ ነው!

ውብ ረቡዕ ተመኘንላችሁ