Get Mystery Box with random crypto!

አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን | ❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው
ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም
አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
             
#semir_loyal
 
          
#ፍቅር_ያሸንፋል

ሼር SHARE

@ye_fkr_sayko
 @ye_fkr_sayko  
@ye_fkr_sayko
           ✣ የፍቅር ሳይኮሎጂ ✣