Get Mystery Box with random crypto!

❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_fkr_sayko — ❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_fkr_sayko — ❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘
የሰርጥ አድራሻ: @ye_fkr_sayko
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.41K
የሰርጥ መግለጫ

💔ማፍቀር ስትጀምር #ከእምነትህ ጀምር ።
💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ #ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር #የፈጣሪ ስጦታ ነውና ።
👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ።
🙏 #ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን ለዚህች ቀን ያብቃን🙏
❤️~ #አሚን❤️
.
.
.

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-01-28 20:55:22 አደራ ጠርጥሪኝ

ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ

እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ


አደራ......
@ye_fkr_sayko
6.7K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 19:58:25 ፍቅርን በቃላት

ሳታልፍ በፊት ኑር!

በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው።

ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ!


አሁኑኑ ሼር አድርጉ

@ye_fkr_sayko
ፍቅርን በ ሳይኮሎጂ
........... ••● ●•........ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
5.4K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 22:02:09 Live stream finished (12 minutes)
19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 21:49:21 Live stream started
18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-02 10:48:54 𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗻𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗴𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗮𝗻𝗱 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗼𝘄𝗻𝗲𝗿𝘀 !!


ለቻናል ና ግሩፕ ባለቤቶች በሙሉ እንደተለመደው ኮሮን እንግታ እያልን
ኮሮናን በማስመልከት 20% ና ከዚያ በላይ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በዚህም ላይ በእናንተው ጥያቄ መሰረት ለዩቲዩብም ሜምበር መስራት ጀምረናል!! በመሆኑም ...



ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗡𝗘𝗟 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌)ఌ︎

𝘕𝘖𝘙𝘔𝘈𝘓
50 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓
100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓
150 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 45 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘐𝘗
200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 60 𝒃𝒊𝒓𝒓
250 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 80 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘝𝘐𝘗
500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 150 𝒃𝒊𝒓𝒓
1𝗸 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 250 𝒃𝒊𝒓𝒓



ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌) ఌ︎

100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 35% o‌f‌f‌ )
200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 25 % o‌f‌f‌ )
350 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 70 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ )
500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 100 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ )





ይምጡ በስራችን ይረካሉ

`` በጥራታችን ብዙዎች የመሰከሩልን፤
እኛ saymen ፕሮሞሽኖች ነን ። ``

Contact us using...

@semir_loyal or

𝖳𝖾𝗅. +251902413923
ላይ መጨረሻ ላይ አድሚን ያናግሩ

ሚለውን ነክታችሁ የፈለጋችሁትን ሜምበር ማሰጨመር ትችላላችሁ!!
ማሳሰቢያ
ማንኛውም ሰው በቅድሚያ መክፈል አለበት!
10.1K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-31 06:50:50 ናፍቆት በገደለኝ!!

ልትቀብረኝ በመጣህ፣
እኔም ባገኘዉህ፤
ለቀብር ለሰልስት በማታ በካርታ፣
በመክብብ ጨዋታ፤
በምሽት በወጉ፣
ድንኳን ስጠብቁ፤
ደግሞ ተደጋግሞ ለአርባ ለሰማኒያ፣
ከእኔ እንዳትጠፋ፤
ለተስካር ሙት አመት፣
ለሰባት ለአስራ ሁለት፤
ምነዉ በገደለኝ!
ናፍቆት ሞት ቢሆነኝ፤
ሁሌ ሁሌ ሁሌ እንድታባብለኝ፤
ናፍቆት በገደለኝ!!

#semir

@ye_fkr_sayko
5.4K views03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 07:56:08 የዘንድሮ ፍቅር ምን ይላል መሰላቹ

With out kissing
There is no love
@ye_fkr_sayko
5.8K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 20:34:18 አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው
ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም
አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
             
#semir_loyal
 
          
#ፍቅር_ያሸንፋል

ሼር SHARE

@ye_fkr_sayko
 @ye_fkr_sayko  
@ye_fkr_sayko
           ✣ የፍቅር ሳይኮሎጂ ✣
5.9K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-21 07:22:41 ...... አምላክ ፍቅርን የሚያክል ትልቅ ፀጋ ሰቶን ግን የምናፈቅረውን ሰው እንድንመርጥ አላስቻለንም ....

@ye_fkr_sayko
6.0K views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-06 17:19:08 When I die, don't come near my body, because my hand may not be able to wipe ur tears anymore.

• ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ •═••• የፍቅር ሳይኮ •••═•
,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
6.0K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ