Get Mystery Box with random crypto!

«የነገው እጣፈንታህ በአላህ እጅ ላይ መሆኑን ካወቅክ በእርሱ ላይ ሙሉ እምነትና ተስፋ ይኑርህ ዱዓ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

«የነገው እጣፈንታህ በአላህ እጅ ላይ መሆኑን ካወቅክ በእርሱ ላይ ሙሉ እምነትና ተስፋ ይኑርህ ዱዓ እያደረግክ ከርሱ ብቻ መልካም ነገርን ጠብቅ፣ አላህ ተስፋ ያደረጉበትን ባሮቹን የሚያሳፍር አምላክ አይደለም።
:
ዱዓ አድርግ የሆነ ነገር ፈልገህ ዱዓ ታደርግና ያ የፈለከው ነገር ከብዙ አመታትና ከረሳሀው ቡሀላ እውን ይሆንልሀል አንተ ብትረሳውም አላህ ግን አይረሳም ብቻ ዱዓ አድርግ እሱ ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቆ እውን ያደርግልሃል»።