Get Mystery Box with random crypto!

ከትግራይና ከኦሮሞ ጋር ሲነጻጸር እንደ አማራ ፖለቲካ ባንዳ፣ የገዛ ሕዝቡን በጥቅም የሚለውጥ፣ በሕ | Yalelet Wondye

ከትግራይና ከኦሮሞ ጋር ሲነጻጸር እንደ አማራ ፖለቲካ ባንዳ፣ የገዛ ሕዝቡን በጥቅም የሚለውጥ፣ በሕዝብ ሥም የራሱን ኑሮ የሚያመቻች ዓላማና ግብ የሌለው ሆዳም የተሰበሰበት የለም። ለአብይ አሕመድ ከኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች በላይ ባለፉት 4 አመታት በማሽቃበጥ የአማራዎቹን ፖለቲከኞች...............የሚወዳደራቸው የለም።

እንደ አማራ ሕዝብ በጣም አሳዛኝና አጣብቂኝ ነገር ውስጥ ያለ ሕዝብ የለም። ከላይ ትህነግ፣ ከታች ኦህዴድ (ኦነግ) በመካከሉ ሆዳም አማራ መከራውን እያሳየው ነው።
@ አቤኔዘር