Get Mystery Box with random crypto!

ቀስተ-ነህብ (የንብ ቀስት) የተሰኘው ስለ ሸዋ አናብስቶች ያልተነገረውን ታሪክ የሚነግረን መፅሃፍ | Yalelet Wondye

ቀስተ-ነህብ (የንብ ቀስት) የተሰኘው ስለ ሸዋ አናብስቶች ያልተነገረውን ታሪክ የሚነግረን መፅሃፍ በወንድሜ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቼው ተወጋጅቶ በትላንትናው ዕለት ተመርቋል።
እንኳን ደሳለህ ወንድም ሲሳይ!

መጽሐፉ ለጊዜው 4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ የሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር ቢሮ ታገኛላችሁ ብሎናል።

እያነበብን ጎበዝ!