Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ወለጋ **** ዛሬ ህዳር 29/2015 በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በሶንቦ ፣ለጋፋርሶ እና ጃርዳ | Yalelet Wondye

መረጃ ወለጋ
****
ዛሬ ህዳር 29/2015 በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በሶንቦ ፣ለጋፋርሶ እና ጃርዳጋ ጃርቴ ከተሞች ላይ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እና ኦነግ በአማራ ተወላጆች ላይ ተኩስ ከፍተውባቸው እንደዋሉና ህዝቡም ወደ ጫካ መሰደዱን ከስፍራው መረጃ ደረሶኛል።