Get Mystery Box with random crypto!

የዝግጅት ጥቆማ! በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ሙያ በታላላቅ ብሔራዊና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን | Yalelet Wondye

የዝግጅት ጥቆማ!

በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ሙያ በታላላቅ ብሔራዊና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን የብዙ ዓመታት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች (ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው እና ጋዜጠኛ አላዛር ተረፈ) የተቋቋመው ‹‹Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ››፤ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ሙያዊና ልዩ በሆነ አቀራረብ ወደ አድማጭ/ተመልካቾች ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

‹‹Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ›› ከዝነኛውና ተፅዕኖ ፈጣሪው ጋዜጠኛና ደራሲ ተመስገን ደሳለኝ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በቅርቡ ለአድማጭ/ተመልካቾች ያቀርባል፡፡

‹‹Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ››ን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግና ለሌሎች በማጋራት የሚዲያውን ዝግጅቶች ይከታተሉ፤ቤተሰብ ይሁኑ!

‹‹Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ››

https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=9KvP0QVLrew&feature=youtu.be

https://www.youtube.com/@AratKiloMedia